በህዝባዊ አንድነትና በጋራ አላማ የሚመራ የእምቢተኛነት ቁጣ ካለመበት ይደርሳል

Home  »  Press Release  »  በህዝባዊ አንድነትና በጋራ አላማ የሚመራ የእምቢተኛነት ቁጣ ካለመበት ይደርሳል
Jan 25, 2012 No Comments ›› admin

ግንቦት 11 ፣ 2003

ከጥምረት ለነጻነት ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

በህዝባዊ አንድነትና በጋራ አላማ የሚመራ የእምቢተኛነት ቁጣ ካለመበት ይዯርሳል።

አይቀሬው የህዝቡ እምቢተኛነት ቁጣ በኢትዮጵያ የፖሇቲካ ሰማይ ሊይ እያስገመገመ ነው። የህዝቡ ቁጣ ትኩረት ሉያዯርግባቸውና የጋራ መታገያ ነጥቦች አዴርጎ ሉያነሳቸው የሚገቡ ጉዲዮች የፖሇቲካ ዴርጅቶችና በሲቪክ መሃበራት የወጣቶች ንቅናቄና የመሊው ማህበረሰብ መነጋገሪያ ርእስ ሆነዋሌ። በሁለም አካሊት በኩሌ ያሇው ስሜት ህዘብ በጋር የሚያተኩርባቸውና በሁለም ዜጋና ማህበረሰብ ዴጋፍ ሉያገኙ የሚችለ መታገያ ነጥቦች ሊይ የጋራ አቋም መያዝ ሇትግለ መቀሊጠፍ ታሊቅ አስተዋጽኦ እንዲሇው ነው። የጥምረት ሇነጻነት ሇእኩሌነትና ሇፍትህ በኢትዮጵያ የተሇያዩ የፖሇቲካ ዴርጅቶችን የሲቪክ ማህበራትንና የወጣቶች ንቅናቄዎችን ካማከረና የሚያነሷቸንም ጥያቄዎች ከመረመረ በኋሊ ከዚህ በታች የተቀመጡት ጥያቄዎች በእምቢተኛነት የሚነሳውን ህዝብ የሚያስተባብሩና ሇምሊሻቸው በጋራ ተግቶ እንዱንቀሳቀስ የሚያስችለ ናቸው የሚሌ ጽኑ እምነት አሇው። የጥምረት ሇነጻነት ሇእኩሌነትና ሇፍትህ በኢትዮጵያ እነዚህ ጥያቄዎች በማንሳት ከመሇስ ዜናዊ አገዛዝ ጋር ሇመፋሇም ከሚዘጋጀው ህዝብ ጎን ይቆማሌ። ከተቃዋሚ የፖሇቲካ ዴርጅቶች፣ የሲቪክ ማህበራትና የወጣት ንቅናቄዎች ጋር ሇነዚህ ጥያቄዎች ምሊሽ ማግኘት በጋራ ይታገሊሌ።

1. በሃገሪቱ እስር ቤቶች የሚማቅቁ የፖሇቲካ እስረኞች በሙለ ያሇምንም ቅዴመ ሁኔታ አሁኑኑ ይፈቱ። የሰው ሌጆች ማረጃ ቄራና የሰቆቃ ስራ መፈጸሚያ የሆነው የማእከሊዊ እስር ቤት ባስቸኳይ ፈረሶ ሇዘሊሇሙ ይዘጋ።
2. በኦፊሴሌ ያሌታወጀው ግን በተግባር በስራ ሊይ የዋሇው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ ይነሳ። በሃገሪቱ ህገ መንግስት የተዯነገጉት የመናገር: የመጻፍ: የመሰብሰብ: ስሊማዊ ስሌፍ የማዴረግ መብቶች ሙለ በሙለ ያሇምንም ቅዴመ ሁኔታ አሁኑኑ እንዱከበሩ። እነዚህ መሰረታዊ የሰብአዊና የሲቪሌ መብቶችን ሇመጣስ የተዯነገጉ ህጎች በሙለ፤ ባሇፉት ጥቂት አመታት የወጡትን የጸረ ሽብር ህግ፤ የፕሬስ ህግና፤ የመያዴ ህጎችን ጨምሮ እንዱሰረዙ።
3. ወያኔ/ኢህአዳግ አገዛዝ የህዝብን ፍትሃዊና ህጋዊ መብቶችና ጥያቄዎች ሇማፈን ባሇፉት 20 አመታት በተሇያዩ አካባቢዎች በተሇይ ዯግሞ በኦሮምያ፣ በኦጋዳንና በላልችም ክሌልች ህዝቦች ሊይ የሚካሄዯውን ወታዯራዊ የእመቃ ዘመቻ አሁኑኑ ይቁም።
4. በቅርቡ በነዲጅ ሊይ የተዯረገውና የዜጎችን ህይወት ሇከፋ የኢኮኖሚ ስቃይ የዲርገው በነዲጅ ዋጋ ሊይ የተዯረገ ጭማሪ እንዱነሳ፤
የአገዛዙ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሉሲ ማስተካካያ እስኪበጅሇት ዴረስ ይህ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሉሲ ችግር ሊይ ሇጣሊቸው የህብረተሰብ ክፍልች፣ ዲቦ፣ ስኳርና እህሌና ዘይት የመሳሰለት የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች ባስቸኳይ ከመነሻው የመንግስት ዴጎማ ተዯርጎሊቸው ሇህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚዯርስበት መንገዴ ይመቻች:: የወያኔ የማዲበሪያ አከፋፋይ ኩባንያዎች በሞ ኖፖሌ በያዙት ንግዴ ገበሬውን መበዝበዛቸው ያብቃ። ክባንያዎቹ ያሇአግባብ ባካሄደት ዘረፋ ባሌእዲ አዴርገው የሚያሰቃዩት ገበሬ ከእዲው ነጻ ይሁን።
5. የኢትዮጵያን ህዝብ ሇአሇም አቀፍ ጌቶች ባሪያ የሚያዯረገው መሬት ሇባእዲን አሳሌፎ የመሸጥ ፖሉሲ አሁኑኑ ይቁም። በዚህ ረገዴ የተዯረሱ አሇም አቀፍ ውልች በሙለ አሁኑኑ ይሰረዙ።

6.የመሇስ ዜናዊና የቤተሰቡ ንብረት ባስቸኳይ ይወረስ። መጠኑ በውሌ በማይታወቀው የመሇስ ቤተስብና የቅርብ ባሇሟልቹ የሙስና ተግባራት ሊይ የምርመራ ስራ አሁኑኑ ይጀመር ።
7. መሇስ ዜናዊ ባስቸኳይ ከጠቅሊይ ሚስትርነቱን ይነሳ :: የመንግስትን ስሌጣን ባስቸኳይ ይሌቀቅ።
8. ህገ ወጥ በሆነና በተጭበረበረ ምርጫ የተቋቋሙት የህዝብ መወሰኛና የፌዯራሌ ምክር ቤቶች አሁኑኑ ይፍረሱ። ዋናዎቹና ሁለም የነጻነት ንቅናቄዎችና ተቃዋሚ የፖሇቲካ ዴርጅቶች እንዱሁም የሲቪክ ማህበረሰባት ተወካዮች የሚሳተፉበት፣ አሊማው ማህበራዊ ፍትንህንና ዳሞክራሲን ማንገስ የሆነና በኣጭር ጊዜ በነጻ የምርጫ ተቋምና ኣሇምኣቀፍ ታዛቢዎች ሙለ ሇሙለ በተመሰከረሇት ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ዳሞክራሲያዊ መንግስት የሚያቋቁም የሽግግር መንግስት ይቋቋም።
ሇጋራ ዴሌ,! በጋራ አሊማ! ሇነጻነታችን በቃ ብሇን በአንዴነት እንነሳ!

Amharic pdf

Contact address: pr@timret.org


Leave a Reply