ለኢትዮጵያ አንድነትና ለህዝብ ነጻነት ሁላችንም በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ላይ በጋራ እንነሳ! – ጥምረት ለነጻነት፡ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ (ጥምረት)
May 4, 2012 Comments Off adminጥምረት ለነጻነት፡ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ (ጥምረት) እንደ ወትሮው ያለፉትን ሶሶት ወራት የሀገራችንን የኢትዮጵያን ሁኔታ በቅርብ ተክታትሎአል። ባለፉት ጥቂት ወራትና ሳምንታት የዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰው ግፍና መከራ ሌላ እመርታ አሳይቶአል። የወያኔ አገዛዝ ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከየአቅጣጫው የሚያነሱት የመብት ጥያቄዎች ከቁጥጥር ውጭ ሆነዉበት ሰሜን አፍሪካ ዉስጥ የተካሄደው አይነት ህዝባዊ ስርአት አንቀጥቅጥ የለውጥ ማእበል ...
Continue ReadingThe latest round of repression by a desperate dictatorial regime cannot deter our resolve…
Jan 25, 2012 No Comments ›› adminAlliance for Liberty, Equality, and Justice in Ethiopia (ALEJE) September 17, 2011 The latest round of repression by a desperate dictatorial regime cannot deter our resolve to struggle for our freedom The political behavior of Ethiopia’s ethnic minority regime and the economic and social stability of Ethiopia have been continuously deteriorating after the infamous May 2005 election. After ...
Continue Readingበህዝባዊ አንድነትና በጋራ አላማ የሚመራ የእምቢተኛነት ቁጣ ካለመበት ይደርሳል
Jan 25, 2012 No Comments ›› adminግንቦት 11 ፣ 2003 ከጥምረት ለነጻነት ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በህዝባዊ አንድነትና በጋራ አላማ የሚመራ የእምቢተኛነት ቁጣ ካለመበት ይዯርሳል። አይቀሬው የህዝቡ እምቢተኛነት ቁጣ በኢትዮጵያ የፖሇቲካ ሰማይ ሊይ እያስገመገመ ነው። የህዝቡ ቁጣ ትኩረት ሉያዯርግባቸውና የጋራ መታገያ ነጥቦች አዴርጎ ሉያነሳቸው የሚገቡ ጉዲዮች የፖሇቲካ ዴርጅቶችና በሲቪክ መሃበራት የወጣቶች ንቅናቄና የመሊው ማህበረሰብ መነጋገሪያ ርእስ ሆነዋሌ። በሁለም አካሊት በኩሌ ያሇው ስሜት ...
Continue ReadingALEJE warmly welcomes the re‐unification of the OLF leadership
Jan 25, 2012 No Comments ›› adminAlliance for Liberty, Equality, and Justice in Ethiopia (ALEJE) Press Release : March 18, 2011 ALEJE warmly welcomes the re‐unification of the OLF leadership Alliance for Liberty, Equality, and Justice in Ethiopia (ALEJE) wholeheartedly congratulates the OLF eldership, its members, and supporters on this momentous victory that paves the way for many successive victories. The news of the reunification ...
Continue Reading
